الاثنين، 20 مارس 2017

6. እየሱስ ለመንገድ በትር እንዲይዙ አዟቸዋል ወይንስ አላዘዛቸውም?



ጥያቄው እየሱስ በትር ይይዙ ዘንድ አዟቸዋል ወይንስ አላዘዛቸውም የሚል ነው፡፡
7. ሄሮድስ እየሱስ መጥመቁ ዮሀንስ ነው ብሎ አስቦ ነበርን?
 ‹‹ሄሮድስ፡ግን፡ሰምቶ፦እኔ፡ራሱን፡ያስቈረጥኹት፡ዮሐንስ፡ይህ፡ነው፡ርሱ፡ከሙታን፡ተነሥቷል፡አለ።›› ማርቆስ 6፡16
በተመሳሳይ ማቴወስ ላይም ይህንን እናገኛለን፡፡
 ‹‹ለሎሌዎቹም፦ይህ፡መጥምቁ፡ዮሐንስ፡ነው፤ርሱ፡ከሙታን፡ተነሥቷል፥ስለዚህም፡ኀይል፡በርሱ፡ይደረጋል፡አለ።›› ማቴዎስ 14፡2
ይህ አንቀጽ እንደሚነግረን ሄሮድስ ስለ እየሱስ ያስብ የነበረው መጥምቁ ዮሀንስ ከሙታን ተነስቶ እንደመጣ ነበር፡፡
በሌላ አንቀጽ ግን ይህንን እናገኛለን
 ‹‹ሄሮድስም፦ዮሐንስንስ፡እኔ፡ራሱን፡አስቈረጥኹት፤ይህ፡እንዲህ፡ያለ፡ነገር፡የምሰማበት፡ማን፡ነው፧አለ።ሊያየውም፡ይሻ፡ነበር።›› ሉቃስ 9፡9
ጥያቄው እውን ሄሮድስ እየሱስ መጥምቁ ዮሀንስ ነበር ብሎ ነው የሚያስበው ወይንስ አይደለም፡፡

ليست هناك تعليقات:

إرسال تعليق