الخميس، 11 نوفمبر 2021

አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን - አማርኛ

አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን - አማርኛ: አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን: በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህብብ መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት ጋር ተያያዥ የሆኑ ብዙ እውቀቶችን ያሰባሰቡባት ነች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።

ليست هناك تعليقات:

إرسال تعليق