الجمعة، 9 أكتوبر 2026

ሐዲሥ: ፍፁም ወዳጄ የሆኑት ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ሶስት ነገሮች ላይ አደራ ብለውኛል። ከሁሉም ወር ሶስት ቀናት በመጾም፣ የዱሓን ሁለት ረከዓ በመስገድና ከመተኛቴ በፊት ዊትር በመስገድ አደራ ብለውኛል። - የነቢዩ ሐዲስ ትርጉም ስብስብ (ኢንሳይክሎፒዲያ)

ليست هناك تعليقات:

إرسال تعليق